Download presentation
Presentation is loading. Please wait.
1
2019-2020 ዓመታዊ የታይትል 1 ፕሮግራም መረጃ አቅርቦት \
ዓመታዊ የታይትል 1 ፕሮግራም መረጃ አቅርቦት \
2
ፈርዲናድ ሲ. ሐመንድ የአስተዳደር ቡድን
ፈርዲናድ ሲ. ሐመንድ የአስተዳደር ቡድን Pierrette Peters - ርእሰ መምህር Kanika Dorsey – የ7ኛ ክፍል የአካዳሚ ዳይሬክተር Anika Buster-Singleton - የ7ኛ ክፍል የአካዳሚ ርእሰ መምህር Paul George – የ6ኛ ክፍል የአካዳሚ ዳይሬክተር Denee Scott - የትምህርት ቤት አማካሪ ዳይሬክተር Timothy Brannon –የዓለም አቀፍ የትምህርት አስተባባሪ Jessica Donahue - የልዮ ትምህርት ተጠያቂነት (አካውንቴብሊቲ) ባለሞያ Shonta Robertson - ታይትል I ፕሮግራም አስተባባሪ Michael Diggins - የተማሪዋች ዲን Tenicka Strown - የተማሪዋች ዲን Madelyn Giblin - በትምህርት ቤት ኮሚዩኒቲ አስተባባሪ
3
የፈርዲናድ ሲ. ሐመንድ ተልእኮ መግለጫ T የፍራንሲስ ሲ. ሐመንድ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተልዕኮ ከተማሪዎች፣ ቤተሰቦች፣ ሠራተኞችና ከማህበረሰቡ ጋር በመተባበር እያንዳንዱ ተማሪ ኃላፊነቱን የሚወጣና ውጤታማ የሆነ ጠንካራ የማህበራዊና የትምህርት መሠረት እንዲኖረው ያረጋግጣል።
4
ፈርዲናድ ሲ. ሐመንድ እይታ መግለጫ የፍራንሲስ ሲ. ሐመንድ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ ወጣት ተማሪዋች ሞዴል የሆነ የማስተማሪያ ማእከል ይሆናል። ተማሪዋች በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ባሻግርና በተለያየ የሙያ የሚፈለገውን ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል እውቀትና ክህሎት የሚፈጥር ምቹ የትምህርት ባህል እንፈጥራለን።
5
2019-2020 የትምህርት እቅድ አነስተኛ ቡድን ትምህርት አሰጣጥ የመረጃ ትንተና
ኤክስፕሊስት የትምህርት አሰጣጥ አነስተኛ ቡድን ትምህርት አሰጣጥ የመረጃ ትንተና የትምህርት ቤት ባህል እና ከባቢ ሁኔታ
6
የመረጃ ምንጭ፤ የቨርጅኒያ ትምህርት ዲፖርትሜንት(VDOE)የትምህርት ቤት ጥራት ሪፖርት
ፍቃድ እውቅና ማግኘት የተሟላ እውቅና የመረጃ ምንጭ፤ የቨርጅኒያ ትምህርት ዲፖርትሜንት(VDOE)የትምህርት ቤት ጥራት ሪፖርት
7
ታይትል I ፕሮግራም የታይትል I ፈንድ ለትምህርት ቤቶች የሚመደበው በነፃ/በቅናሽ ዋጋ ምሳ የሚያገኙ ተማሪዋች ብዛት መሰረት በማድረግ ነው። የነፃ/በቅናሽ ዋጋ ምሳ የሚያገኙ የእኛ ተማሪዋች ቁጥር በ የትምህርት ዓመት 82.1% ነው። እንዲሁም ተማሪዋቻቸውን ወደ እኛ የሚልኩ አምስት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የታይትል I ትምህርት ቤቶች ናቸው (ጆን፣ ራምሴ፣ ዴይ፣ ፖልክ እና ፓትሪክ)።
8
የነፃ እና በቅናሽ ዋጋ ምሳ የሚያገኙ ብዛት የሚያሳይ አሃዝ
የነፃ እና በቅናሽ ዋጋ ምሳ የሚያገኙ ብዛት የሚያሳይ አሃዝ 78% 80% 79% 82.1%
9
ታይትል I ፕሮግራም የተሰጠ በጀት ንፅፅር
$543,000 $635,000 $807,000 $823,717
10
እንዴት ነው የታይትል I ፕሮግራም ፈንድን እኛ የምንጠቀምበት ?
የፈንድ ዓይነት (የመጨረሻ) (የፀደቀው ግምት) የሰው ሃይል - ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም/የአስተማሪ አበል ክፍያ 1 የትምህርት ቤት ማሻሻያ አስተባባሪ 2 የሂሳብ ትምህርት ድጋፍ ሰጪ አስተማሪዋች 3 የእንግሊዘኛ ቋንቋ ኢ.ኤል.ኤል. (ELL/ELA) አስተማሪ በሙያ ማሻሻያ ስልጠና ቀናት ምትክ ሰራተኞች የአስተማሪ ክፍያ (የተራዘመ የትምህርት ሰዓት፣ የሙያ ስልጠና) የወላጅ ELL ክፍሎች 1 የልዩ ትምህርት አካውንቴብሊቲ ባላሞያ 1 የኢ.ኤል.ኤል.(ELL) መለስተኛ ባለሞያ (IA) 1 የእንግሊዘኛ ቋንቋ ኢ.ኤል.ኤል. (ELL/ELA) አስተማሪ የወላጅ ኢ.ኤል.ኤል(ELL) ክፍሎች 1 ለተወሰነ ሰዓታት የትምህርት ቤት አማካሪ ሊንክ ክለብ (LINK CLUB)
11
እንዴት ነው የታይትል I ፕሮግራም ፈንድን እኛ የምንጠቀመው?
የፈንድ ዓይነት (የመጨረሻ) (የፀደቀው ግምት) በግዢ እና በኮንትራንት የሚቀርቡ አገልግሎቶች IXL ( የሂሳብ ትምህርት ተማሪዋች፣ ሳይንስ ተማሪዋች) የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ኮንፍረንስ ማህበር (Association for Middle Level Education Conference) የቨርጅኒያ ብሔራዊ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ኮንፍረንስ (Virginia National Middle School Conference) ዌብ ስልጠና (WEB Training) ኤን. ሲ.ቲ .ኤም. ጉባኤ (NCTM conference) የወላጅ ተሳትፎ አመራር ኢንስቲቲዮት - ሀርቫርድ (Parent Engagement Leadership Institute – Harvard )(አስተማሪ/አስተዳደር) የታየር 1 የትምህርት አሰጣጥ ማጠናከር (Strengthening Tier 1 Instruction) የቤተሰብ እና ጅ=ኮሚዮኒቲ ተሳትፎ ጉባኤ ( Family and Community Engagement Conference) (አስተማሪ/አስተዳደር) ካጋን ስልጠና /ትብብር ስብሰባ (Kagan Coaching/Cooperative meetings )(አስተማሪ/አስተዳደር) ኤ.ቪ.አይ.ዲ ኤክሰል ት/ቤት ጉብኝት (AVID Excel School Visit ) IXL ( የሂሳብ ትምህርት ተማሪዋች፣ ሳይንስ ተማሪዋች) ኤ.ኤስ ሲ.ዲ ጉባኤ (ASCD Conference) ኤ.ቪ.አይ.ዲ ብሔራዊ ጉባኤ (AVID National Conference) ኤ.ቪ.አይ.ዲ የበጋ ኢኒስቲቲዮት (AVID Summer Institute) በተለይ የተቀረፀ የትምህርት አሰጣጥ ስልጠና (Specially Designed Instruction Training) ኤ.ቪ.አይ.ዲ ኤክሰል (AVID Excel) ኮሚዩኒቶች በትምህርት ቤቶች
12
እንዴት ነው የታይትል I ፕሮግራም ፈንድን እኛ የምንጠቀመው?
የፈንድ ዓይነት (የመጨረሻ) (የፀደቀው ግምት) ትራንስፖርት/እቃዋች/ የማስተማሪያ እቃዋች ለቅዳሜ አካዳሚ የአውቶብስ ትራንስፖርት የማስተማሪያ ሪሶዋርስ (Sped/ELL/ Honors/TAG) የክፍል ውስጥ ማስተማሪያ ቁሳቁሶች ኤክስፕሊሲት የማስተማሪያ ቴክስት የንባብ ዘዴዋች ቴክስት የማስተማሪያ ቁሳቁሶች ለቅዳሜ አካዳሚየአውቶብስ ትራንስፖርት
Similar presentations
© 2025 SlidePlayer.com Inc.
All rights reserved.