አሮጌው በር.

Slides:



Advertisements
Similar presentations
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
Advertisements

Same Channel Same Satellite. Channel 3B N18 Channel 3B N18 Channel 3B N19 Channel 3B N19 Channel 3B M2 Channel 3B M2 A0 vs A1A0 vs A2A1 vs A2.
The scriptures make a number of claims:  It is active in being begotten (Jas. 1: 18). t saves the soul (Jas. 1: 21). t sanctifies (John 17: 17). t unites.
Risk Management Presentations
The Our Father Prayer Its meaning.. Our Father  These words describe God's nature and character and summarize the truth of being and how important he.
One People Ephesians 2: Man divided and alienated (vs.11&12)
A. The OT is the Word of God B. The OT is the Word of God about the Messiah (The Christ)
The Bible is God’s message to all people. Lesson 1.
Where now is the God of ______?
What is Hermeneutics? 1. Hermeneuein: Greek – To explain, interpret or to translate. Personified in the God Hermes. 2. General and Special Hermeneutics.
Company Name Business Plan. Mission Statement Inspire Web Design is committed to providing high- quality Web design services, full support and maintenance.
“All Scripture is Inspired by God” 2 Timothy 3:16
Infographics: Thinking about design Infographics sessions Day 4.
Copyright in Modern Times $$$ ™ vs ©
The Pledge to the Bible I pledge allegiance to the Bible, God’s Holy Word. I will make it a lamp unto my feet and a light unto my path. I will hide its.
Lesson 6-5B Objective: Solve absolute value inequalities.
The Certainty of Scripture in the midst of Uncertainty II Tim 3:1-17 Last Words – Lasting Words (II Timothy) Nov 5, 2006.
A life changing experience!. “WEC International is a Christian mission organisation which has been going for over 100 years. WEC Camps are camping holidays.
Into the Word Word Inspired.
My Life is in You, God My life is in You, God, My strength is in You, God, My hope is in You, God, in You, it’s in You. My life is in You, God, My strength.
Observation vs. Inferences The Local Environment.
1. Where there is Unity 2. Where God’s word is preached.
“God Can Use Anyone” Joshua 2:1-24
Where did the Bible Come From?
Why Do We Sing ? The event that brought this song about –
Finding God in… Transitions Life’s Difficult.
The promise of God’s Provision
“What God Says About the Resurrection”
“What God Says About Women’s Roles in the Church”
“Overcoming Relentless Temptation”
They that Worship God Must Worship Him in Spirit and in Truth.
WHAT IS YOUR RESPONSE TO THE WORD OF GOD?
“We are Pursued by God” Psalm 139:7-12
In the name of God.
In the name of god.
Class Devotion Paul’s Memory.
Bringing up Jesus by doing life right. Vs
Unity from Christ taking us through
The Incarnation.
1 Timothy Review.
“Encouragement for Those Who Hear” Luke 8:1-21
The Sabbath is meant to meet with God. Vs
A Study of I Peter.
“God of the Impossible” Luke 1:26-56
Handling The Day Of Trouble Wisely
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
God uses nobodies to do the unexpected. Vs
“Running Away from God” Jonah 1:1-17
Running from God (Jonah1:1-17)
“Reluctant but Effective: Jonah”
How do we stand firm in the face of overwhelming pressure?
“What are We Doing Here Anyway?” II Corinthians 5:14-21
The promise of God’s Provision
Sidmouth College Believe • Inspire • Succeed.
Journal #7 Innocence versus Experience
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
A Study of I Peter.
True Words Of God Fundamental concepts revealed: Revelation 19:9
“Touching Outcasts” Mark 1:40-2:17
God’s Perfect Gift to: You John 1:1-18.
“United in Heart” Romans 15:5&6
Neh. 3 – People Involved in God’s Work God’s Work Requires Everyone
“The Beauty of the Body” I Corinthians 12:12-27
Let’s discuss the notion of a
How do our fingerprint patterns compare to the expected averages?
Euk vs Pork cell structure.
Presentation transcript:

አሮጌው በር

አሮጌዉ በር ወይም የመጀመሪያዉ መጀመሪያ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

በሥላሴ አስተምሮና በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በማመን፤ በዚህ Summar 2010 አሮጌዉ በር ወይም የመጀመሪያዉ መጀመሪያ በሚል ርዕስ የመጽሓፍ ቅዱሳችንን የመጀመሪያ መጽሓፍ መጀመሪያ ሦስት ምዕራፎች ያሉ ዋና ዋና ሃሳቦችን፤ በሥላሴ አስተምሮና በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በማመን፤ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የማዳን ሥራ ማዕከል በማድረግ፥ ዲኖሚኔሽኖችን ባለመደገፍም ባለመቃወምም፤ መጽሓፍ ቅዱሳዊ ሃሳቡን ብቻ በመመርኮዝ አከራካሪ ነጥቦችንም ያለማዳላት ለማቅረብ እንሞክራለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

አሮጌዉ በር የተባለበት ዋና ዓላማ... መጽሓፍ ቅዱሳችንን ቀረብ ብለን ስንመለከተዉ፥ በዘፍጥረት ለይ የተከፈቱ አጀንዳዎች በዩሃንስ ራእይ ለይ ሲዘጉ እናያለን፤ በዘፍጥረት መጀመሪያ ለይ የገቡት የሰዉ ልጅ ጉስቁልናዎች ፣ በራእይ መጨረሻ ለይ በበለጠ ክብር ሲወገዱ እናያለን፤ እግዚአብሔር አይለወጥምና፥ ሰዉን በመለወጥ አስቀድሞ ወዳዘጋጀዉ ዓላማ እየመራም እንደሆነ በደካማ አእምሮአችን ስለምንገነዘብ፥ ይህን የቀደመ የእግዚአብሔር የልቡን ሃሳብ እንደገለጠልን ለማቅረብ አስበን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ዘፍጥረት Vs ዩሃንስ ራእይ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የመጽሓፍ ቅዱሳችን የመጀመሪያ መጽሓፍ ነዉ። ... መጀመሪያዉን ይናገራል። ዘፍጥረት Vs ዩሃንስ ራእይ የመጽሓፍ ቅዱሳችን የመጀመሪያ መጽሓፍ ነዉ። ... መጀመሪያዉን ይናገራል። ሰማይና ምድር ተፈጠረ።[11] የሰይጣን የመጀመሪያ አመጽ።[11፣31-7] ፀሓይ፥ጨረቃ፥ክዋክብትም ለምድር እንዲያበሩ ተፈጠሩ[114-16] ጨለማ በሌሊት አለ። [116] ኃጢአት ገባ። የመጽሓፍ ቅዱሳችን የመጨረሻ መጽሓፍ ነዉ። ... መጨረሻ ዉን ይናገራል። አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ትወርዳለች።[211] የሰይጣን የመጨረሻው አመጽ።[207] ፀሓይ፥ጨረቃ፥ክዋክብትም እንዲያበሩ አያስፈልጉም።[2123፣ 225] ሌሊት የለም። [2125] ኃጢአት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወጣ። [213፣ 223] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የመጀመሪያዉ ሰዉ አዳም ጋብቻ/ሰርግ። [223] የሰዉ ከተማ ባቢሎን ተሰራች። [108-10] ዘፍጥረት Vs ዩሃንስ ራእይ 7. መርገም ገባ። 8. ሞት ገባ። ሀዘንም ጩኸትም ስቃይም ገባ። የመጀመሪያዉ ሰዉ አዳም ጋብቻ/ሰርግ። [223] የሰዉ ከተማ ባቢሎን ተሰራች። [108-10] 7. 7. መርገም ከእንግዲህ አይሆንም። [223] ሞት ከእንግዲህ አይሆንም። [214] ሀዘንም ወይም ጩኸትም ወይም ስቃይም ከእንግዲህ አይሆንም። [214] የሁለተኛዉ ሰዉ አዳም ክርስቶስ ጋብቻ/ሰርግ። [196-9፣ 212፣21911] የሰዉ ከተማ ባቢሎን ወደቀች። [1821] የእግዚአብሔር ቅድስቲቱ ከተማ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ፥ ለባልዋ እንደ ተሸለመች ሙሽራ ተዘጋጅታ፥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወረደች። [212] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ማስገንዘቢያ ከላይ እንደታየዉ በተለይ የዘፍጥረት የመጀመሪያ ሦስት ምዕራፍ ርዕሰ ጉዳዮችና ፍሬ ሃሳቦች፤ ከራእይ መጽሓፍ መጨረሻ ሦስት ምዕራፍ ርዕሰ ጉዳዮችና ፍሬ ሃሳቦች ጋር መገጣጠማቸዉ፤ በተቃራኒም መዘጋታቸዉ የአጋጣሚ ጉዳይ ሳይሆን መለኮታዊ ሚስጢር እንዳለ ያሳያል!!! ይኸዉም፡ መጽሓፍ ቅዱሳችን በመንፈስ ቅዱስ የተመሩ ቅዱሳን ሰዎች የጻፉት “Inspired Word of GOD” እንደሆነ፤ ምንም ሰዎች ቢጽፉትም ደራሲዉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ በግልጽ ያሳያል።[2ጢሞ316,2ጴጥ120] እግዚአብሔር መጀመሪያ የጀመረዉን አጀንዳ እንደጀመረዉ ሊፈጽመዉ እያመራ እንደሆነ በጣም በግልጹ ያሳያል ። [ኢዮ428, ኢሳ469-11] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ጠቅላላ መጽሓፍ ቅዱስን ስንመለከተዉ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን መልዕክታት ዘፍ ዘጸ ዘሌ የዘፍጥረት መጀመሪያ ዘፍ ዘጸ ዘሌ የሕግ፣ የታርክ፣ የመዝሙር፣ የትንቢት መጻሕፍት ሚል ማቴ ማር ሉቃ ዩሃ ስራ መልዕክታት ራዕ የራእይ መጨረሻ ከማቴ -ራዕ መሲህ ተወለደ፥ ተጠመቀ፥ ፆመም፥ ኢየሱስ ዞሮ አስተማረ፥ መሲህ በኃጢአተኞች እጅ ተሰቀለ፥ ሞተም፥ ኢየሱስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ፥ በክብርም ዐረገ፥ መንፈስ ቅዱስን በመላክ ቤተክርስቲያንን መሰረታት፥ መሲህ ዳግም ይመጣል፥ በአዳም የሰዉ ልጅ ያጣዉን ሁሉ እጅግ በበለጠ ክብር መለሰዉ። ዘፍ 1-3 እ/ር ፍጥረታትን ፈጠረ ሰዉን በመልኩ ፈጠረዉ። ሰዉን በገነት አኖረዉ። ሰዉ በሴይጣን ተፈትኖ ወደቀ፥ ተረገመ፥ሞተም። እ/ር ሰዉን እንደሚያድነዉ ተስፋ ሰጠዉ። ሰዉ ከገነት ተባረረ። ከዘፍ - ሚል የጥፋት ዉሃ በኖኅ ዘመን፥ አብርሃም ተመረጠ፥ እስራኤል ከግብፅ ባርነት ወጣ፥ ነቢያት ስለ መሲህ መምጣት ትንቢት ተናገሩ፥ እስራኤል ተመሰረተች፥ ኃየለች፥ ተከፈለች፥ተማረከችም፥ እስራኤል በባቢሎን፥ በፋርስ፥ በግሪክ፥ በኋላም በሮም ቅኝ ተገዛች፥

አሁን መጽሓፍ ቅዱስን እንዴት አገኙት? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ አንድ ሙሉ መጽሓፍ እንደሆነ እናያለን። ሙሉዉን የእግዚአብሔር ሃሳብ ለመረዳት የፈለገ ሰዉ ሙሉዉን መጽሓፍ ቅዱስ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማጥናት እንደሚገባዉ እናያለን። ሌሎቹን 65 መጻሕፍት ሳያነቡ ራእየ ዩሃንስን ማንበብ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ እናያለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ለምን የመጀመሪያዉ መጀመሪያ እንዳልን ተረዱት? አሁን ርዕሳችንን ለምን የመጀመሪያዉ መጀመሪያ እንዳልን ተረዱት? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

አሁን አሮጌዉ በር ታይዎት? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የመጽሓፍ ቅዱስ የመጀመሪያውን መጽሓፍ መጀመሪያ ሦስት ምዕራፎች መሰረታዊ ሃሳቦች መረዳት ማለት ሙሉዉን የመጽሓፍ ቅዱስ ሃሳብ መረዳት ሆኖ እናገኘዋለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

አሮጌዉ በር ወይም የመጀመሪያው መጀመሪያ ያልነዉ ትምህርት በነዚህ የመጽሓፍ ቅዱስ መጀመሪያ ሦስት ምዕራፎች ለይ የተመሰረተ፤ በዋናነትም የዘፍጥረቱ እግዚአብሔር የተቀረዉም መጽሓፍ ቅዱስ ሁሉ አምላክ እንደሆነ በመግለጽ ለይ ያነጣጠረ ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።