Download presentation
Presentation is loading. Please wait.
1
ጉባዔ-ስድስት
2
SERMON-6
3
አሮጌውን በር እናድስ!
4
የሶስቱ ተከታታይ ጉባዔዎች ዓላማዎች
5
ጉባዔ አንድ ሰው ማን ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6
ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው እንደፈጠረው፣ እርሱም ለማንስ የእግዚአብሔርን መልክ እንዲያንፀባርቅ እንደፈጠረው፣
ጉባዔ አንድ እግዚአብሔር አምላክ፣ ሰውን ለምን እንደፈጠረው፣ ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው እንደፈጠረው፣ ለምንስ በዚህ ዓለም እንዳስቀመጠው። እርሱም ለማንስ የእግዚአብሔርን መልክ እንዲያንፀባርቅ እንደፈጠረው፣ እንመለከታለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
7
ጉባዔ ሁለት ሰው ምንድር ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8
ጉባዔ ሁለት የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው. ምን ምንስ ይዟል. አካል ነው. ነፍስ ነዉ. ወይስ መንፈስ
ጉባዔ ሁለት የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው? ምን ምንስ ይዟል? አካል ነው? ነፍስ ነዉ? ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው ወይስ መንፈሳዊ? የሚታይ ነው? ወይስ የማይታይ? የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ ውስጥ የሚይታው እንዴት ነው? የሚሉትን ሃሳቦች እንመለከታለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
9
ቤተክርስቲያን የተሰጣት አጀንዳ ምንድር ነዉ???
ጉባዔ ሦስት ቤተክርስቲያን የተሰጣት አጀንዳ ምንድር ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
10
ቤተክርስቲያን የተሰጣት አጀንዳ ምንድር ነዉ??? የቀደመችው ቤተክርስቲያን ተግባራዊ ክንዉን እንዴት ነበር?
ጉባዔ ሦስት ቤተክርስቲያን የተሰጣት አጀንዳ ምንድር ነዉ??? የቀደመችው ቤተክርስቲያን ተግባራዊ ክንዉን እንዴት ነበር? የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ ቋሚ አምዶች። የሚሉትን ሃሳቦች እንዳስሳለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
11
ከጉባዔ አንድ ሰው ማን ነዉ??? ለሚለዉ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
ሰው በአፈጣጠሩም ይሁን በክብር ከእንስሳት የተለየ እንደሆነ አይተናል!!!
እግዚአብሔር እንስሳትን እንደ ዓሳዎቹና ወፎቹ ሁሉ ከመሬት ፈጥሮ፤ ሰውን ግን መለኮታዊ ምክክር በራሱ አድርጎ በመልኩ እንደምሳሌውም በመፍጠሩ.... ሰው በአፈጣጠሩም ይሁን በክብር ከእንስሳት የተለየ እንደሆነ አይተናል!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13
አንድም፣ የእንስሳ ሥጋ ከሰው እንደሚለይ፤ በዚሁም ሰው ከእንስሳት በአዝጋሚ ለውጥ የተገኘ ሣይሆን በቀጥታ በስድስተኛው ቀን የተፈጠረ መሆኑን ያሳያል። ስለዚህም “ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም። የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሳም ሥጋ ሌላ ነው፡፡ ” የሚለው አስተምሮ ልክ እንደሆነ አይተናል፡፡[1ቆሮ1539] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
14
እርሱስ ለማን ነው የእግዚአብሔርን መልክ የሚያንፀባርቀው?
እግዚአብሔር አምላክ፣ ሰውን ለምን ፈጠረው? ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው ፈጠረው? ለምንስ በዚህ ዓለም አስቀመጠው? እርሱስ ለማን ነው የእግዚአብሔርን መልክ የሚያንፀባርቀው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
15
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና
እግዚአብሔር አምላክ አንተ/ቺን ለምን በክርስቶስ ኢየሱስ ፈጠረህ/ሽ??? ለምንስ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አመንክ/ሽ? ለምን በስሙ አምነህ ክርስቲያን ሆንክ/ሽ ወይም ተባልክ/ሽ??? ምን አልባት በጌታ አምኜ ድኛለሁ ፣ ኩነኔም የለብኝም ልትል ትችላለህ። ምን ሆነህ ነበር? ከምንድርነዉስ የዳንከዉ? ከማንስ ነዉ ያዳነህ? በምንድር ነበር የተኮነንከዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
16
እንግዲህ አሁን ይህ… "ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና ሴትም አድርጎ ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል ምንድር ነዉ? ብለን ጠይቀን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
"ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና ሴትም አድርጎ ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል...
1ኛ. ሰዉ ከዚህ በፊት ከተፈጠሩት ሁሉ በክብሩም ይሁን በአፈጣጠሩ የከበረ መሆኑን፣ 2ኛ. በአንድ መለኮት ከአንድ የበለጡ አካላት እንዳሉ፤ በእኩልነት፥ በአንድ ክብርና ሃሣብም የሚሰሩ እንደሆነ፤ ይህም የእግዚአብሔርን አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱንም የሚገልጥ እንደሆነ ያሳያል፡፡ 3ኛ. ሰው (አዳም) ፍጥረታትንና የፈጠራቸው እግዚአብሔር አምላክን እንዲያናኝ፤ በሁሉም እንስሳትና በእግዚአብሔር አምላክ መካከል መካከለኛ እንዲሆን እንደፈጠረው ያሳያል፡፡ 4ኛ. ወንድና ሴት (ባል እና ሚስት) ምንም በፆታ፥ በስልጣንና በመገዛት ቢለያዩም፤ በአፈጣጠር እኩል እንደሆኑ፥ በረከታቸውም እኩል እንደሆነ የሚያሳይ ነዉ፤ ከራሱ ወይም ከእግሩ ሳይሆን ከጎኑ ወስዶ በመፍጠር አሳይቶታልና፡፡ ሌላው ጋብቻቸው በአንድ ወንድና በአንዲትም ሴት መካከል ብቻ እንደሆነ ያሳያል፡፡ [ማቴ194] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18
የምድር ገዥ እንዲሆን እንደፈጠረዉ እናያለን።
በዚህም ሰዉን በዋናነት የምድር ገዥ እንዲሆን እንደፈጠረዉ እናያለን። ...ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው ። ብሎ ባርኮታልና። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
19
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል ለመረዳት በጠቅለላው መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ዓላማ ማወቅ ይገባል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በራሱ መልክ ከፈጠረበት ዓላማ ጀርባ ደግሞ ከሰይጣንና አብረው ከወደቁት መላዕክቱ ጋር የነበረው ጠብ አለ፡፡ አንድ ሚስጢር!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
20
ይህ የአዳም መለኮታዊ ክብር የሚንፀባረቀው ለማን ነዉ ? ብለን ጠይቀን
ታዲያ... ይህ የአዳም መለኮታዊ ክብር የሚንፀባረቀው ለማን ነዉ ? ብለን ጠይቀን መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
21
መልሱ፡ በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠሩት፤ ወንድና ሴትም አድርጎ የፈጠራችው እነርሱ፤ የወረሱትን መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት በዋናነት ለመላዕክት ዓለም ያሳዩ ዘንድ ነው፡፡ ለቅዱሳኑም ይሁን ለወደቁት፡፡ በማለት መልሰናል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
22
በአካል በዚህ ዓለም የለምና ይህን ገዥነቱን የሚተገብረው
እንግዲህ አሁን… በአካል በዚህ ዓለም የለምና ይህን ገዥነቱን የሚተገብረው በማን? እንዴትስ ነው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
23
መልሱን ይኸዉ ጳውሎስ ሓዋሪያ በሌላ ቦታ እንዲህ ይላል.....
መልሱን ይኸዉ ጳውሎስ ሓዋሪያ በሌላ ቦታ እንዲህ ይላል..... “ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤ ብዙ ልዩ ልዩ የእግዚአብሔር ጥበብ አሁን በቤተ ክርስቲያን በኩል በሰማያዊ ስፍራ ውስጥ ላሉት አለቆችና ሥልጣናት ትታወቅ ዘንድ፤ ይህም በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የፈጸመው የዘላለም አሳብ ነበረ፥ በእርሱም ዘንድ ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን።”[ኤፌ39-12] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
24
ምን እያልን ነዉ፤... እግዚአብሔር አስቀድሞ ሰውን በመልኩ በምሳሌውም በመፍጠር ሁሉን እንዲገዛ የባረከበት ቡራኬ የዘላለም ሐሳቡ ነዉ። ይህን ጥበብና ኃይሉን አሁን በቤተክርስቲያን (በአንተ፣ ባንቺ፣ በኛ) በኩል በሰማያዊ ስፍራ ላሉት አለቆችና ስልጣናት በኃይልና በግርማ እየገለጠ ነዉ። እያልን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
25
የታላቁ ሓዋሪያ ጳዉሎስ ተጋድሎ ጉልበትም ይህ ከአእምሮ የሚያልፍ አስደናቂ አስገራሚም የእግዚአብሔርን ምሥጢር፣ እርሱም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእኛ ዘንድ የመሆኑ ነገር ሆኖ እናገኘዋለን። ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ። የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። [ቆላ22-3] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
26
በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነዉ መልክና ክብር አስቀድሞ ለአዳም ከተሰጠዉ የሚበልጥ እንደሆነ ይገባናል፡፡
አሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነዉ መልክና ክብር አስቀድሞ ለአዳም ከተሰጠዉ የሚበልጥ እንደሆነ ይገባናል፡፡ [ሮሜ515-17] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
27
አሁን በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ለምን እንደባረከን ይገባናል፡፡ [ኤፌ13] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
28
እስካሁን ከተናገርነዉም ዋናዉ ቁም ነገር...
የዚህ ዓለም ገዥነት፥ መንግስትም፥ ሥልጣንም ለክርስቶስ እንደሆነ፤ ክርስቶስም ይህን ስልጣንና በራሱ ምሳሌ የፈጠረውን አዲሱን ሰው፤ በበለጠ ክብርም የተመለሰውን እግዚአብሔርን መምሰል ምስጢር፤ በቤተክርስቲያን በኩል ገልጦታል የሚለውን ነው፡፡ ...በዚህም ቤተክርስቲያን ፤ እንዲሁም መንፈሳዊ ጋብቻ የዚህ ስልጣንና ምስጢር መገለጫ፤ እንዲሁም የዚህ መልክ መታያ ቦታዎች እንደሆኑ እናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
29
የክርስቶስ መንገስ በቤተክርስቲያን እንዴት
† የክርስቶስ መንገስ በቤተክርስቲያን እንዴት ነው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
30
የክርስቶስ ፤ ሔይዋን ደግሞ የቤተክርስቲያን
አዳም የክርስቶስ ፤ ሔይዋን ደግሞ የቤተክርስቲያን ምሳሌ፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
31
† የክርስቶስ መንገስ በጋብቻ እንዴት ነው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
32
ባል የክርስቶስ፤ ሚስት የቤተክርስቲያን ምሳሌ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
33
እንግዲህ...እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደምሳሌውም ፈጠረው፤ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም ብሎ ባረካቸዉ። ከሚለዉ መሰረተ ሃሳብ አኳያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ወይም ክርስቶስን መቀበል ማለት በራሱ ምን ማለት ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
34
እግዚአብሔር ልክ ሔይዋንን በአዳም በኩል እንደፈጠራት፤ እኔንም በርሱ በኩል በመልኩና በምሳሌዉ መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት ተካፋይ አድርጎ፤ ይህንንም በዋናነት ለመላዕክት ዓለም እንዳሳይ ቢፈጥረኝም፤ በአዳም በደል ይህን ገዥነት ሳጣ፤ እግዚአብሔር ራሱ ንጽህት ብፅዕት ቅድስትም ከምትሆን ድንግል ማሪያም ከሥጋዋ ሥጋ፥ ከነፍስዋም ነፍስ ነስቶ ፍጹሙ አምላክ ፍጹም ሰዉ (ቃል ሥጋ) ሆኖ፣ የአዳም ፈጣሪ ራሱ ሁለተኛው አዳም ሆኖ በሞተው ሞቱና በተነሳዉ ትንሳኤ በኩል የዚህን ዓለም ገዥነት መልሶ ይዞታል፡፡ በቤተክርስቲያን (በእኔ)በኩል በሰማያዊ ስፍራ ላሉት አለቆችና ስልጣናት በኃይልና በግርማ እየተገለጠ ይገኛል። የዚህ ምሥጢርም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእኔ ዘንድ መሆኑ ነው። ስለዚህም በአዳም ያጣሁትን ሁሉ በበለጠ ክብር በክርስቶስ ተመልሶልኛል። በመገረፉ ቁስል ፈዉሶ፤ በሞቱ ሞቴን በመሻር፣ በከበረዉ ትንሳኤዉ ያጸድቀኝ ዘንድ፤ እግዚአብሔር በደሌን ሁሉ በርሱ ለይ አኑሯል። አሁን ጸድቅ፣ ኩነኔ አልባም የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሎ ማመን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
35
ሰውን በመልኩ እንደምሳሌውም ፈጠረው[ዘፍ126]
36
ጉባዔ ሁለት ሰው ምንድር ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
37
ጉባዔ ሁለት የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው. ምን ምንስ ይዟል. አካል ነው. ነፍስ ነዉ. ወይስ መንፈስ
ጉባዔ ሁለት የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው? ምን ምንስ ይዟል? አካል ነው? ነፍስ ነዉ? ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው ወይስ መንፈሳዊ? የሚታይ ነው? ወይስ የማይታይ? የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ ውስጥ የሚይታው እንዴት ነው? የሚሉትን ሃሳቦች እንመለከታለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
38
“ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር “[ዘፍ126] ከሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ገጽ ላይ “የእግዚአብሔር መልክ”
“የእግዚአብሔር ምሳሌ” የሚሉ ሁለት ቃላት አሉ፡፡ ለእንስሳት ወይም ለወፎች ሣይሆን ለሰው የተባለ በመሆኑ የሰውን ክብር ታላቅነቱን የሚገልፁ ቃላት ናቸው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
39
“እግዚአብሔር ተድላው በሰው ልጆች፤ ደስታዉም በምድሩ ነዉ።”
“እግዚአብሔር ተድላው በሰው ልጆች፤ ደስታዉም በምድሩ ነዉ።” [ምሳ831] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
40
ወደ ቀደመዉ ነገራችን እንመለስና.... የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው? ምን ምን ይዟል? አካል ነው? ነፍስ ነዉ? ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው ወይስ መንፈሳዊ? የሚታይ ነው ወይስ የማይታይ? የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ ውስጥ የሚይታው እንዴት ነው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
41
“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” (ዩሃ 424)
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፡፡ “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” (ዩሃ 424) እግዚአብሔር መንፈስ ነው ስንል፤ ሀ)እግዚአብሔር ቁስ አካላዊ የሚዳሰስ አይደለም። ለ) እግዚአብሔር የማይታይ አምላክ ነው። ሐ) እግዚአብሔር ሕያው አምላክ ነው። መ) እግዚአብሔር Person (አካል ያለዉ)ነው፡፡ እያልን ነው። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
42
እንግዲህ እግዚአብሔር መንፈስ ከሆነና፤ ስለዚህም የማይዳሰስ ከሆነ፡፡ መጽሓፍ ቅዱስ ለምን እግዚአብሔር እጅ ፣ እግር፣ አይን ፣ ጆሮ አለው ይላል? ለምሳሌ፤
የእግዚአብሔር እግር፤ (ዘፍ 38 ፣ ኢሳ 661-2) የእግዚአብሔር እጅ፤ (ኢሳ 652 ፣ ) የእግዚአብሔር ዓይን፤ (1ነገ829 ዘካ28) የእግዚአብሔር ጆሮ፤ (ዘጻ169 ፣ነህ16 ፣ኢሳ591) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
43
ይሔ ለሰው በሚገባው መልኩ የተገለጠ ስዕላዊ ንግግር ነው። እግዚአብሔር በሰው መልክ መገለጡ እጅ፣ እግር፣ አይን ፣ ጆሮም ኖሮት ሳይሆን ስዕላዊ ንግግር፣ ይህም ANTROMORPHISM ይባላል። እግዚአብሔር ለሰዎች መራመዱ፣ መያዙ፣ መስማቱ፣ ማየቱ እንዲገባቸው የተጠቀመበት መንገድ ANTROMORPHISM! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
44
በሰው መልክ መግለጥ ANTROMORPHISM!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
45
እግዚአብሔር ግን መንፈስ ነውና፤ ያለ እግር ይጓዛል፣ያለ እጅ ይይዛል፣ያለ ዓይን ያያል፣ ያለ ጆሮም ይሰማል፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
46
እግዚአብሔር ቁስ አካላዊ እና የሚዳሰስ አይደለምና የሚጨበጥ የሚዳሰስ አካል የለውም። በርግጥ ስለመዳናችን በተደረገው ጉዞ የሚጠይቅ ሆኖ ስለተገኘ “ወልደ እግዚአብሔር” ብቻ የሚዳሰስ ሆኗል። መጽሓፍ “እግዚአብሔር አምላክም አለ። እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤” እንዳለ በዘፍ322፡፡ ይሀዉም በፈቃዱ ያደረገዉ ነዉ፡፡ (ፊል 26-10) “እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ አላቸውይህንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።’ ሉቃ 2439 “ቶማስን። ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን አለው። ቶማስም። ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።’’ ዩሃ2027 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
47
† ምን እያልን ነዉ፤ ከሦስቱ የማይዳሰሱ የስላሴ አካላት፣ ወልደ እግዚአብሔር ሰዉ መሆኑ የሚዳሰስ አድርጎታል የሚለዉን ነዉ። “እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ”[ሉቃ2439] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
48
ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ስለድነትህ/ሽ የከፈለልህን ተመለከትከዉ?
† ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ስለድነትህ/ሽ የከፈለልህን ተመለከትከዉ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
49
ማለቷን እንዴት ተረዳሃዉ? የእግዚአብሔር ስ ታላቁ ሥራ ምን እንደሆነ አስተዋልነዉ??
† ማርያምም እንዲህ አለች። የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። ማለቷን እንዴት ተረዳሃዉ? የእግዚአብሔር ስ ታላቁ ሥራ ምን እንደሆነ አስተዋልነዉ?? የብፅዕናዋስ ደረጃ ታየህ/ሽ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
50
† እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። የሚለዉን እንዴት ተገነዘብከዉ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
51
† ወልደ አብ፣ ወልደ ማሪያም ኢየሱስ ክርስቶስ፤
በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። እግዚአብሔር!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
52
እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ ፡፡ እንደ ሰዉ መልክና ምሳሌ የለዉም።
ወደቀደመ ነገራችን እንመለስና እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ ፡፡ እንደ ሰዉ መልክና ምሳሌ የለዉም። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
53
እንግዲህ ይህ የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው?
እንደሚታወቀው፣ እንደምናምነዉም እግዚአብሔር ያስባል፥ ይመርጣል፥ ይወስናልም፡፡ የሰዉ ነፍስም፤ ከአእምሮዉ፥ ስሜቱና ፈቃዱ ጋር የተዛመደ ስለሆነ፤ ሰዉም ያስባል፥ ይመርጣል፥ ይወስናልም ፡፡ እንደዉም እንስሳትም እንኳ በጣም በዝቅተኛ ቢሆንም አእምሮ፥ ስሜትና ፈቃድም አላቸው፡፡ እንግዲህ ይህ የእግዚአብሔር መልክ ምንድን ነው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
54
እንግዲህ ይህ የእግዚአብሔር መልክ የተባለዉ፤ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኝበት ጥልቅ ክፍሉን ነዉ።
በዚህ ምድር ላይ ፍጥረት የሌለው ሰው ብቻ ያለው አለ፡፡ ይሄውም መንፈሱ ነው፡፡ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኝበት ጥልቅ ክፍል (መንፈስ) ያለው ነው፡፡ ስለዚህም የእግዚአብሔር መልክ የሚለው መንፈሱን ነው፡፡ እንግዲህ ይህ የእግዚአብሔር መልክ የተባለዉ፤ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኝበት ጥልቅ ክፍሉን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
55
አካል መንፈስ ሰዉ = + ነፍስ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
56
ከእግዚአ. ጋር የምንገናኝበት፣ሕብረትም የምናደርግበት ጥልቁ ማንነታችን
የሚታይ የሚዳሰስ ምግብምዉሃም የሚፈልግ ከእግዚአ. ጋር የምንገናኝበት፣ሕብረትም የምናደርግበት ጥልቁ ማንነታችን አካል መንፈስ ሰዉ = + የማይታይ የማይዳሰስ የስሜት፥ የእዉቀት፥ የፍቃድም ምንጭ ነፍስ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
57
ሰዉ = አካል + ነፍስ + መንፈስ ከእግዚአ. ጋር የምንገናኝበት፣ ሕብረትም የምናደርግበት ጥልቁ ማንነታችን “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”[ዩሃ424] የማይታይ፣የማይዳሰስ፤የስሜት፥ የእዉቀት፥ የፍቃድም ምንጭ የሚታይ፣የሚዳሰስ፣ ምግብም ዉሃም የሚፈልግ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
58
እንግዲህ... ሰዉን በመልኩ ፈጠረው ስንል፤ በዋናነት /Fundamentaly/ ሰው ተፈጥሮው መንፈሳዊ (መንፈስ) ነው፡፡ አካሉ ግን የመንፈሱ ማደሪያ ነው፡፡ እያልን ነዉ “Fundamentally, we are spirts , invisible , unseen by one another, and yet expressing ourselves via the avenues of the body and the soul.” [R.Stedman] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
59
በዚህም ሰው በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረ ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ በእግዚአብሔር መልክ ነበር፡፡
ሚስጢሩ... እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ፈጥሮ በፊቱ ሲያቆመው፤ መንፈስ በአካሉ ውስጥ የነፍሱን የመንፈስንም ሥራ እየሰሩ ነበር፡፡ የመልኩም ሥራ መፍጠር፥ መገናኘት (Communication) እና ስብእናዉ (Maral choice) ናቸዉ፡፡ በዚህም ሰው በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረ ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ በእግዚአብሔር መልክ ነበር፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
60
ሰው ምንድር ነዉ? ለሚለዉ መልሱ ሰዉ በዋናነት መንፈሳዊ (መንፈስ) ነዉ። የሚል ሆኖ እናገኘዋለን።
እንግዲህ… ሰው ምንድር ነዉ? ለሚለዉ መልሱ ሰዉ በዋናነት መንፈሳዊ (መንፈስ) ነዉ። የሚል ሆኖ እናገኘዋለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
61
በሥላሴ አንድ ባህሪይ በሦስት አካላት በሰዉ አንድ አካል በሦስት ባህሪያት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
62
የአካል፣ የነፍስ፣የመንፈስም ምሳሌ በብሉይ ኪዳን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
63
በቅድስተ ቅዱሳን ሊቀካህኑ በዓመት አንዴ በደም ያስተሰሪያል።
ያዕቆብ= እስራኤል ኢየሩሳሌም ይሁዳ ቤተመቅደስ በቅድስተ ቅዱሳን ሊቀካህኑ በዓመት አንዴ በደም ያስተሰሪያል። ቅድስተ ቅዱሳን የመንፈሳችን ምሳሌ የነፍስ ምሳሌ የስጋ ምሳሌ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
64
አንድ ሚሥጢር ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር እውነተኛ አምሳል ሳይሆን የነገር ጥላ አለውና፥ ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር በሚያቀርቡት በዚያ መሥዋዕት የሚቀርቡትን ሊፈጽም ከቶ አይችልም። ነገር ግን በዚያ መሥዋዕት በየዓመቱ የኃጢአት መታሰቢያ አለ፤ የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና። ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ። መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ፤ በሙሉ በሚቃጠል መሥዋዕትና ሰለ ኃጢአት በሚሰዋ መሥዋዕት ደስ አላለህም። በዚያን ጊዜ። እነሆ፥ በመጽሐፍ ጥቅልል ስለ እኔ እንደ ተጻፈ፥ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ላደርግ መጥቼአለሁ አልሁ፣ በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል። ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥ ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል። (ዕብ101-13) የሚለዉ ምን ማለት ነዉ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
65
እጅግ ጥልቅ ሚስጢር!! ጌታችን በሥጋዉ በኩል ቀራኒዮ ለይ ያቀረበልን የቤዛነቱ መስዋዕት ለዘላለም እንደሆነ፤ ያቀረበልንም በላይ በሰማይ ባለች ሰማያዊ ቤተመቅደስ እንደሆነ፤ይቺዉም ፤ የመንፈሱ ማደሪያ የሆነዉ መንፈሳችን ትይዩ እንደሆነች፤ በዚህም “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” [ዩሃ424] የሚለዉ አባባል በዚያ የሚደረገዉን አምልኮና ስግደት እንደሆነ እንገነዘባለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
66
ምን እያልን ነዉ!! እግዚአብሔር በሥጋችንና በስሜታችን የምናቀርብለትን መስዋዕት አይወድም። እርሱ መንፈስ ነውና የሚወደዉ እጁ ከሰራቺዉና ቤተመቅደሱ ከሆነዉ መንፈሳችን የምንሰግድለትን ስግደትና የምናቀርብለትን አምልኮ ብቻ ነዉ። የሚለዉን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
67
እንግዲህ. ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር ከሚለው መልክና ምሳሌ አንድ ናቸውን
እንግዲህ... ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር ከሚለው መልክና ምሳሌ አንድ ናቸውን? የሚል ጥያቄ ቢነሳ መልሱ አይደሉም ነዉ፡፡ ሁለቱም ግን ተደጋጋፊ፥ የማይነጣጠሉም ናቸው የሚል ነው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
68
ሚስጢሩ... ሰው በዋናነት (fundamentaly) መልኩ መንፈስ መሆኑ እግዚአብሔር እርሱን እንድንመስል የሰጠን ብቃት ስለሆነ ነው፡፡ ምሳሌ የሚለው ግን ይህን መንፈስ (መልክ) በትክክል እንዲሰራ የሚያደርገው ኃይል ነው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
69
ሚስጢሩ... አሁንም የእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ ዋናው ኘሪንሲኘል (Principle)፤ የራሳችንን ብቃትና ችሎታ ጥለን፣ በውስጣችን አድሮ ሥራውን በሚሰራው በማረፍ፤ በኛ ዉስጥ የራሱን ሐሳብ እንዲፈጽም፥ ምሳሌውንም እንዲገልጥ መፍቀድ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
70
በዚህም መንፈሳዊያን ካደረገን ከመንፈሱ የተነሣ፤ እኛ የእግዚአብሔር መልኩ ነንና። ስለዚህም እግዚአብሔር የሚሰራውን ሊሰራ የሚችለው እርሱ (መንፈሳችን) እንደሆንን እንረዳለን፡፡ የጌታን ሕይወት ልብ ይሏል! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
71
† ”ትምህርቴስ ከላከኝ ነው፡፡”[ዩሃ716]
የዚህ ሚስጢሩ አማናዊ ምሳሊያችን እራሱ ጌታ ነዉ።... ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ሁሉ የተደገፈው በውስጡ አድሮ ሥራውን ይሰራ በነበረው በአባቱ ነበር፡፡ † “አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም” [ዩሃ1410] †“በእኔ የሚኖረው አብ እራሱ ስራውን ይሰራል።” [ዩሃ1410] † ”ትምህርቴስ ከላከኝ ነው፡፡”[ዩሃ716] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
72
ወደ ቀድሞው ነገራችን እንመለስና... “እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያች እንፍጠር” ብሎ ከፈጠረዉ በኋላ፤ ሰዉ በእግዚአብሔር ላይ በአመፀ ጊዜ፣ ይህ መልክ ጎስቁሏል፤ ይህም ምሳሌ ጠፍቷል፡፡ እግዚአብሔርም ተለይቶታልና ሰው በመንፈሱ ወዲያው ሞቷል፡፡ እርቃኑንም ሆኗል፡፡ ...ነፍስ ግን ነበረችውና ከዘጠኝ መቶ ዓመታት በኋላ በሥጋውም ደግሞ ሞቷል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
73
የአዳም በደል ዉጤት በነፍሱ፣ በአካሉ፣በመንፈሱም ሲተነተን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
74
= + ሰዉ አካሉ ነፍሱ መንፈሱ የሚደክም፣ የሚታመም፣ የሚያረጅ፣ የሚሞትም ሆኗል።
ሰው በመንፈሱ ወዲያው ሞቷል፡፡ እርቃኑንም ሆኗል፡፡ መንፈሱ ሰዉ = + በዲያቢሎስ አገዛዝ ስር ዉላለች፤ የስጋ ፍሬ የምንላቸዉ ተገዥ ሆናለች፤ የሷ መለየትም ሰዉን በአካሉም የሚሞት አድርጎታል። ነፍሱ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
75
All have sinned and missed the beuty of GOD’s plan. (someone)
በአዳም በደል የተነሣ ከሰው ልጅ የእግዚአብሔር መልክ ጨርሶ ባይጠፋም [ዘፍ96]፤ እግዚአብሔርን የመምሰል ብቃቱን ግን አጥቷል። All have sinned and missed the beuty of GOD’s plan. (someone) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
76
ሁሉም ኃጢአተኛ ሆኖ የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎታልና፤ የእግዚአብሔር ጽድቅ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው እንዲያጸድቅ። እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቁሞታል።እርሱ የበደላችን ስርየት ነዉ። (ሮሜ322-25፣ኤፌ17) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
77
ሦስቱ በኢየሱስ ክርስቶስ የሆነው ቤዛነታችን (Redemption) መሰረቶች
(ሮሜ830) መጽደቅ = Jestification መቀደስ = Saintification መክበር = Glorification መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
78
ቤዛነት = Redemption መጽደቅ = Jestification መቀደስ = Saintification
መክበር = Glorification መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
79
= + ሰዉ አካሉ ነፍሱ መንፈሱ መክበር መጽደቅ ቤዛነት መቀደስ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
80
በመንፈሱመ ሞቷል፤(ራእ2014) የሰው ልጅ በአዳም የፍጥረት ገዥነቱን አጥቷል፤(ዕብ28)
በአካሉ ሞቷል፤(ሮሜ512፣ዕብ927) በተፈጥሮዉ ኃጢአተኛ ሆኗል። (ሮሜ323) በመንፈሱመ ሞቷል፤(ራእ2014) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
81
በአዳም በክርስቶስ ሀ. መሬት ተረገመች አዲስ ሰማይና ምድር (2ጴጥ313) ለ. ሰዉ ገዥነቱን አጣ
በአዳም በክርስቶስ ሀ. መሬት ተረገመች አዲስ ሰማይና ምድር (2ጴጥ313) ለ. ሰዉ ገዥነቱን አጣ ሰዉ ገዥነቱ ተመለሰለት (ዕብ26-) ሐ. በአዳም ሟች ሆነ በክርስቶስ ሞቱ ተሻረለት (1ቆሮ1551) መ. በአካሉም ሟች ሆነ በክርስቶስ ሕያዉ ሆነ (1ቆሮ1523) ሠ. በመንፈሱ ሟች ሆነ (ኤፌ21) በክርስቶስ ታረቅን (2ቆሮ518-20) ረ. ሁለተኛ ሞት አገኘዉ በክርስቶስ ያሉ ኩነኔ የለባችዉም (ሮሜ81) ሰ. አዳማዊ ተፈጥሮአዊ ኃጢአተኝነት አሮጌዉ ሰዉ ከርሱ ጋር ተሰቀለ (ሮሜ66) ሸ. የግል ኃጢአታችን በክርስቶስ የበደል ስርየት (ኤፌ17) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
82
በሰው ልጅ በደል የተነሣ የእግዚአብሔር መልክ ጨርሶ ባይጠፋም [ዘፍ96]፤ እግዚአብሔርን የመምሰል ብቃቱን ግን በኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ ተመልሶለታል፡፡ በዚህም የተነሳ ከመንፈስ ቅዱስ በመወለዱ በሚሆነው መታደስ፣ ክርስቶስን ወደ መምሰል እንደሚመጣ እናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
83
ታዲያ ሰው በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያምን ምንድር ነዉ የሚከናወነዉ? ? ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
84
ይጸድቃል = ኩነኔዉ ይወገዳል። (ሮሜ81)
ቤዛነት ያገኛል=ክርስቶስን ይመስላል።(ኤፌ430) ይከብራል = ሥጋዉ የጌታን ሥጋ ይመስል ዘንድ ይለወጣል። (ፊል321) ይቀደሳል = ክርስቶስን ለመምሰል ራሱን ያስለምዳል። (1ጢሞ47) ይጸድቃል = ኩነኔዉ ይወገዳል። (ሮሜ81) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
85
አካል እየተቀደሰ ነዉ + ነፍስ + መንፈስ
ሰዉ = ድኗል እየተቀደሰ ነዉ + ነፍስ + መንፈስ ጸድቋል እየተቀደሰ ነዉ በቤዛነቱ ቀን ይከብራል መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
86
በዚህም መልኩ ጽድቅ በመወለዱ የሚሰጥ ሲሆን፤ መምሰሉ ግን ደረጃ በደረጃ፥ ጥቂት በጥቂት፥ ቀን በቀን፥ በፈተና፥ በጭንቅ፣ በሐዘን፥ በተስፋ መቁረጥ፥ በደስታ፥ በምስጋና፥ በቅጣትም ወዘተ መፈራረቆች በሚመጣ የቅድስና ሕይወት ጉዞ የሚመጣ እንደሆነ እናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
87
እግዚአብሔርን በመምሰል ጉዟችን ማወቅ የሚገባን መሰረታዊ ሃሳቦች፤
† ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ፤ እርሱም ደግሞ እግዚአብሔር እንደሆነ ማመን። በዚሁ መንገድ በሚሆነዉ ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ ተወልዶ፤ አዲስ ሰዉ መሆን። [ዩሃ35፣ኤፌ424፣ቆላ310] †† እግዚአብሔርን መምሰል በአንድ ጀምበር የሚመጣ ሳይሆን፤ ራስን ቀስ በቀስ በማስለመድ፥ ፈቃድንም በማስገዛት የሚመጣ ሂደት እንደሆነ መገንዘብ። [1ጢሞ47፣ኤፌ412፣2ቆሮ318፣1ዩሐ32 ] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
88
እግዚአብሔርን በመምሰል ጉዟችን ማወቅ የሚገባን መሰረታዊ ሃሳቦች፤
††† ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ መበርታት፥ በልብ መታደስ በመለወጥ ይህን ዓለም በእምነት እየኮነኑም እስከ እግዚአብሔር ፍጹም ሙላት ደርሶ ለመሞላት መናፈቅ። [ሮሜ122፣ኤፌ318-19፣412፣ቆላ310] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
89
እግዚአብሔርን እየመሰልን በምንጓዝበት በዚህ የጸጋ ጉዟችን፤ የእግዚእብሔር ቃል እጅግ አስፍላጊውና ብቸኛዉ መለወጫ መሣሪያ እንደሆነ እናያለን፡፡ እግዚአብሔርን የምንመስለው በቀረብነውና ቃሉን ባጠናነው፤ ልናውቀውና ልናገለግለውም በፈቀድነው መጠን ብቻ ነው፡፡ ...ቃሉ ያነፃልና![ዩሃ134፤153] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
90
እግዚአብሔር በዚች ምድር ለይ ያለዉን ህልም አስበዉ ያዉቃሉ?
እግዚአብሔር በዚች ምድር ለይ ያለዉን ህልም አስበዉ ያዉቃሉ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
91
† ይህን ሁሉንም የልጁን መልክ እንዲመስሉ የጠራበትን የተባረከ ተስፋ በመጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ገፆች እናነባለን፡፡
የእግዚአብሔር ህልም የዘላለምም ሐሳቡ ይቺን ምድር በትንንሽ ክርስቶስን መሳይ ሰዎች ተሞልታ ማየት ነዉ። † ይህን ሁሉንም የልጁን መልክ እንዲመስሉ የጠራበትን የተባረከ ተስፋ በመጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ገፆች እናነባለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
92
እንግዲህ. ከአዳም የተላለፈብን መርገም ፤ የመንፈስ ሞት በዚሁም ተያይዞ የመጣው ጉስቁልና ነው፡፡
እንግዲህ... ከአዳም የተላለፈብን መርገም ፤ የመንፈስ ሞት በዚሁም ተያይዞ የመጣው ጉስቁልና ነው፡፡ ...ክብርና ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ስለ እኛ መርገም ሆኖ መስቀል ላይ በመስቀል መርገማችንን ስለሻረ፤ ሥራውን በማመናችን በሚሆነው የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ስንወለድ፤ ይሄ የሞተው መንፈሳችን ህያው ይሆናል፡፡ ስለዚህም ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት፣ እርሱንም በመንፈስ ማምለክ እንችላለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
93
“እግዚአብሔር መንፈስ ነውና፥ የሚሰግዱለትም በእውነት (የእግዚአብሔር ምሳሌ) ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋልና!”
ለምን ቢባል.... “እግዚአብሔር መንፈስ ነውና፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስ (የእግዚአብሔር መልክ) እና በእውነት (የእግዚአብሔር ምሳሌ) ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋልና!” [ዩሃ424] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
94
እንግዲህ. እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደምሳሌውም ፈጠረው፤ ሰዉ ምንድር ነዉ
እንግዲህ..... እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደምሳሌውም ፈጠረው፤ ሰዉ ምንድር ነዉ? ከሚለዉ መሰረተ ሃሳብ አኳያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ወይም ክርስቶስን መቀበል ማለት በራሱ ምን ማለት ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
95
በክርስቶስ ማመን በሌላ ቋንቋ ሲነገር፤ በአዳም በደል ምክንያት ለጣሁት የእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ፤ በመንፈሴም ለሞትኩት ሞትና ለደረሰብኝ ቁስቁልና፤ በዘላለም ዙፋኑ ላይ የተቀመጠው፥ በመልኩ በምሳሌውም የፈጠረኝ አምላክ፤ እራሱ ሰው ሆኖ፥ ሞቴንም ሞቶ፥ ሕይወቱን ሰለሰጠኝ፤ ሥራውን በማመኔ፥ ለኔ ነዉም ብዬ በመቀበሌ፤ በአዳም ያጣሁትን መልክና ምሳሌ በበለጠ ክብር መልሶልኝ፥ እግዚአብሔርን በመንፈስና በእዉነት እንዳመልከው አድርጎኛል። ብሎ ማመን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
Similar presentations
© 2025 SlidePlayer.com Inc.
All rights reserved.