Download presentation
Presentation is loading. Please wait.
1
Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
ነአምን በአብ ወንአምን /በወልድ 2/ ወነአምን/4/ ነአምን በመንፈስ ቅዱስ ትርጉም፤ እንምናለን በአብ እናምናለን በወልድ/2/ እናምናለን /5/ በመንፈስ ቅዱስ Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
2
መላእክት በሰማያት ፃድቃን፡ በውስተ ገነት። (፪) ወኩሉ ፍጥረት ኣሳት ወኣናብርት እለ ውስተ ደይን ያእረፉ ባቲ
ያከብርዋ ለሠንበት መላእክት በሰማያት ፃድቃን፡ በውስተ ገነት። (፪) ወኩሉ ፍጥረት ኣሳት ወኣናብርት እለ ውስተ ደይን ያእረፉ ባቲ እስመ ባቲ ላእረፈ እምኩሉ ግብሩ
3
Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
የስላሴን መንበር የስላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት ድንግልን ከመሃል ሚካኤልን ከፌት አዕላፍ መላዕክት ሲሰግዱ በፍርሃት እዩት ተመልከቱት የሰማዩን አባት(፪) Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
4
Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
መንበር ቅዱሳን ከበውት እያሸበሸቡ የሠማይ መላዕክት ካህናት ከሰማይ ስሉስ ቅዱስ ሲሉ ይህን ታላቅ ክብር ሊያዩ የታደሉ በፅድቅ ስራቸው በምድር ይታያሉ(፪) Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
5
Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
የስላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት ድንግልን ከመሃል ሚካኤልን ከፌት አዕላፍ መላዕክት ሲሰግዱ በፍርሃት እዩት ተመልከቱት የሰማዩን አባት(፪) Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
6
Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
የቅዱሳን ህብረት ተቅዱሳን ሀገር ሲያወድስ ይኖራል የስላሴን መንበር ፅድቅና ርህራሄ የተሞላን ሰማይ እግዚአብሄር ያድለን በትንሣኤ እንድናይ(፪) Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
7
Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
የስላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት ድንግልን ከመሃል ሚካኤልን ከፌት አዕላፍ መላዕክት ሲሰግዱ በፍርሃት እዩት ተመልከቱት የሰማዩን አባት(፪) Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
8
ገሊላ እትዊ ገሊላ እትዊ(፬) ሃገረኪ ገሊላ እትዊ(፪) (፪) ገሊላ ግቢ(፬)አገርሽ ገሊላ ግቢ(፪) (፪)
ገሊላ እትዊ(፬) ሃገረኪ ገሊላ እትዊ(፪) (፪) ገሊላ ግቢ(፬)አገርሽ ገሊላ ግቢ(፪) (፪)
Similar presentations
© 2025 SlidePlayer.com Inc.
All rights reserved.